የኢ.እ.ኳስ.ፌ የተጫዋቾች ዝውውር አፈፃፀም መመሪያ ለማውጣት ዝግጅት መጀመሩን አሳወቀ
ታህሳስ 08, 2007


የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ታህሳስ 4 ቀን 2007 ዓ.ም. ባካሄደበት ወቅት የተጫዋቾች ዝውውር ሥርዓት በአፋጣኝ ተግባራዊ እንዲሆን ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ  ፌዴሬሽኑ ትላንት ህዳር 7, 2007 ዓ.ም. አራት  አባላት ያሉት  የአጥኚ ቡድን  በማዋቀር  የዝውውር ሥርዓት የዝግጅት ሥራውን ማስጀመሩን አስታውቋል።

አጥኚው ቡድን የመመሪያዎች ዝግጅቱን እስከ ታህሳስ ወር መጨረሻ እንደሚያጠናቅቅ ሲጠበቅ በዝግጅቱ ሂደት ተጫዋቾች፣ ክለቦችና ሌሎች ድርሻ ያላቸው አካላት ተሳታፊ እንደሚሆኑ ለማወቅ ተችሏል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!