1ኛው የስፖርት ኢግዚቢሽንና ባዛር ነገ በድምቀት እንሚከፈት አዘጋጆቹ ለኢትዮ ፉትቦል ገለጹ
መጋቢት 04, 2007

በአገራችን የስፖርት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚዘጋጅ የተነገረለት የስፖርት ኢግዚቪሽንና ባዛር ነገ በኢግዚቪሽን ማዕከል እንደሚከፈት ተገለጸ።
በኢግዚቪንና ባዛሩ ወደ 30 የሚጠጉ የስፖርት ማህበራት ክለቦች የስፖርት ትጥቅ አምራችና አስመጭዎች እንደሚካፈሉ ተነገሮአል። ከዚህ በተጨማሪም ዝግጅቱን ታላላቅ ኮሚዲያንና ታዋቂ ድማጻዊያን እነደሚያደምቁት አዘጋጆቹ ተናግረዋል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!