ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ80ኛ ዓመት በዓሉ ማክበሪያ የሚሆን አዲስ ሎጎ ነገ ያስመርቃል
መጋቢት 25, 2007

በኢትዮጵያ አንጋፋና ባለብዙ ታሪክ ባለቤት የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የተመሰረተበትን 80ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በሚቀጥለው አመት  ለሚያደርገው ደማቅ ክብረ በዓል ማድመቂያ የሚሆን አዲስ ሎጎ ማውጣቱን አስታወቀ። 
St.George Sport Club

የሎጎው ምረቃ ስነስርአት ነገ  እሁድ መጋቢት 27,2007 ዓ.ም. በክለቡ ጽ/ቤት የክለቡ ፕሬሲዳንት፣ የቦርድ አባላት እንዲሁም የ80ኛው ዓመት ክብረ በዓል አከባበር አቢይ ኮሚቴ በተገኙበት  እንደሚካሄድ ጨምሮ አስታውቋል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!