የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ያውንዴ ገባ
ሚያዚያ 01, 2007

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ የፊታችን መስከረም አጋማሽ ለምታዘጋጀው 11ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ከካሜሮን አቻው ጋር ለማድረግ ያውንዴ መግባቱን ወንድምኩን አላዩ የኢት.እግ ኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ  ከስፍራው ዘግቧል።
Ethiopian Women National Team

አዲስ አበባ ላይ ከሁለት ሳምንት በፊት ተደርጎ በነበረው የመጀመሪያው ጫዋታ የካሜሮን ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ አቻውን በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተከታታይ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች 2ለ1 ማሸነፉ አይዘነጋም።
ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Adane [982 days ago.]
 Lucy 3 _ 0cameron! good luck!!!

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!