አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ብሄራዊ ቡድኑን እንዲያሰለጥኑ ተመረጡ
ሚያዚያ 17, 2007

 ኢትዮ ፉትቦል ትላንት ማታ የአራቱን የመጨረሻ እጩ አሰልጣኞች ምርጫ እንዲሁም ከእጩዎቹ የመጨረሻው አሰልጣኝ ዛሬ የፌዴረሽኑ ቴክኒክ ኮሚቴ እንደሚያሳውቅ ሰበር ዜና ከለቀቀ በሇላ የተላያዩ የስፖርት ሚዲያዎች ዜናውን ተቀባብለው ሲያሰሙት ቆይተዋል። ዛሬ የውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን እንዳስታወቁን ከሆነ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ በዋና አሰልጣኝነት ቡድኑን እንዲይዙት የቴክኒክ ኮሚቴው መርጧቸዋል። ተጠባባቂ አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነማርያም እንዲሆኑ ጨምሮ ወስኗል። የአሰልጣኞቹ ምርጫ ያካተተው ፕሪሚየር ሊጉ ላይ በአሰልጣኝነት እየሰሩ ያሉ አልጣኞችን ብቻ መሆኑም ታውቋል።


ፈለቀ ደምሴ
ኢትዮ ፉትቦልethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
mabrat [966 days ago.]
 ዮሃንስ ሳህሌ lethioopia beharaw budin aymetnim....politics.30 amet ahunim wodehwal..down and down,,bulsht federartion

mebrat [965 days ago.]
 የደደቢቱ አሰልጣን ዮሃንስ ሳህሌ ስማቸው ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቅጥር ጋር ተያይዞ መነሳቱን አስተባበሉ፡፡ አሰልጣኙ ቡድናቸው ኢትዮጵያ ቡናን ካሸነፈበት የፕሪሚር ሊግ ጨዋታ በኋላ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት አጭር ቆይታ ስለ አሰልጣኝ ቅጥሩ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡ ethiofootball.com....yohanis sahle,,yethiopia national team coach sayhon;ethiofootball.com coach new‹‹ ስለ ብሄራዊ ቡድኑ ጉዳይ የማውቀው ነገር የለም፡፡ ለአሰልጣኝነት ለመወዳደር ያስገባሁት ምንም አይነት ፋይልም የለም፡፡ ከፌዴረሽኑ ጋርም በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም አይነት ውይይት አላካሄድኩም፡፡ ስለዚህ ምንም በማላውቀው ጉዳይ ላይ ተጨማሪ አስተያየት መስጠት አልፈለክግም፡፡ ›› ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡

girmasahle [964 days ago.]
 congra yohni

Ymb [755 days ago.]
 ስልጠናውን አስተካክል እባክህ ልለምንህ "ymb 03 ክልል" ሳላዲን ሰይድ አስገባው አሳፈርከን

Bc [755 days ago.]
 የምትሰጠው ስልጠናው አሪፍ ቢሆንም ግን የቀደሞች ተጭዋች ካልገቡ መቼም ቢሆን ለውጥ አይመጣም ለምሳሌ፦ ሳላዲን ሰይድ

Bc [755 days ago.]
 የምትሰጠው ስልጠናው አሪፍ ቢሆንም ግን የቀደሞች ተጭዋች ካልገቡ መቼም ቢሆን ለውጥ አይመጣም ለምሳሌ፦ ሳላዲን ሰይድ

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!