የአዳማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ጠንካራ ተከላካይ የነበረችው የኔነሽ ጌቱ አረፈች
ሚያዚያ 22, 2007

ወጣት እና ተስፋ የተጣለባት የአዳማዋ የእግር ኳስ ክለብ ተጫዋች በ20/08/2007 ዓ.ም በአሰላ ስታድየም ከሙገር ስሚንቶ ጋር ክለቧ ሲጫወት ጎል በማስቆጠር አዳማ ከነማ ነጥብ ተጋርቶ እንዲወጣ ባስቻለች በማግስቱ በትናንትናው እለት ቤተሰቦቿን ልትጠይቅ ሄዳ ባልታወቀ ምክንያት መርዝ ጠጥታ በሚያሳዝን ሁኔታ ህይወቷ አልፏል፡፡
Yenenesh Getu


የቀብር ስርዓቷም በዛሬው እለት ከቀኑ በ7 ሰዓት እንደሚከናወን አቶ አንበሴ መገረሳ የአዳማ ስፖርት ክለብ ስራ አስኪያጅ አስታውቀዋል፡፡ ኢትዩ ፉትቦል ዶት ኮም ለቤተሰቦቿ እና ለመላው ስፖርት ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል፡፡

ፈለቀ ደምሴ
ኢትዮ ፉትቦል


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
JEMES OLOMPIA [1024 days ago.]
 YDESTAEN TKARANI EZGER YTEFAW YHAZEN DEGIGIMOSH YKER

miki [998 days ago.]
 @

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!