ኢትዮጵያ ቡና አራት ተጫዋቾቹን አገደ
ሚያዚያ 29, 2007

ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ በአራት ተጫዋቾቹ ላይ ቅጣት መጣሉን አስታወቀ። ከክለቡ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ቅጣቱ የተላፈባቸው አራቱ ተጫዋቾች ግብ ጠባቂው ሙሴ ገብረኪዳን፣ ተከላካዮቹ ሮቤል ግርማ፣ ሚሊዮን በየነ እና አምበሉ ዳዊት እስጢፋኖስ ናቸው። ተጫዋቾቹ ቅጣት እንዲተላለፍባቸው ምክንያቱ በዲስፕሊን እና በአቋም መውረድ ነው። ቅጣቱ መቼ እንደሚነሳ ግን የታወቀ ነገር የለም።  

በተጫዋቾቹ ላይ የተጣለው ቅጣት ከጨዋታ እና ከልምምድ ውጭ የሚያደርጋቸው መሆኑንም ክለቡ ጨምሮ ገልጿል። የተላፈውን ውሳኔ በተመለከተ ተጨማሪ መረጃዎችን ቅጣቱ ከተላፈባቸው ተጫዋቾች ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም። 
 

ካሳ ሀይሉ 
ለኢትዮ ፉትቦል

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Mule [1020 days ago.]
 Dawit Areke zergna metefo balege techawache new ke-clubu belay hono clubun siyamesewe sirebeshewe sigedelewe yenore gatewete sede techawach neber mote biketta erasu yansewalle.

mulugeta [1020 days ago.]
 Bona no1 time in ethiopia permam time so somane corabesin past everone to takere to this time be coze

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!