አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ በውጪ ለሚጫወቱ ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ።
ግንቦት 25, 2007


አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ትላንት እንዳስታወቁት 5 በውጪ የሚጫወቱ ተጫዋቾችን መጥራታቸውን አስታውቀዋል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች በግብጽ የሚጫወቱት ሳላዲን ሰይድና ኡመድ ኡክሪ፣ከደቡብ አፍሪካ ጌታነህ ከበደ፣ከሱዳን ሽመልስ በቀለ አንዲሁም ከሲውድን ዋሊድ አታ ናቸው።


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!