የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ለስፖርት ኮሚሽን ቅሬታውን አስገባ
ሰኔ 03, 2007

ፈለቀ ደምሴ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ቁጥርን ከ5ት ወደ3ት ለመቀነስ ፌዴሬሽኑ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ሳይወያይ ለመወሰን መዘጋጀቱ የክለቦችን ተፎካካሪነት የሚቀንስ የተጫዋቾችን ውል ያላገናዘበ ነው በማለት ለኢፍድሪ ስፖርት ኮሚሽን ቅሬታውን ማስገባቱ ታውቋል። ክለቡ ሻምፕዮን በሆነበት ማግስት አቶ አብነት ገብረመስቀል ከኢትዮ ፉትቦል ጋር  ባደረጉት ቃለ ምልልስ ይህንኑ ስጋታቸውን በስፋት ገልፀውት እንደነበር ይታወሳል።

ክለቡ ለስፖርት ኮሚሽኑ ያስገባውን የቅሬታ ሙሉ ደብዳቤ ከዚህ በታች እንዳለ አቅርበነዋል።
St.Georege Letter To Sport Commissiom
St.Georege Letter To Sport Commissiom


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
chachi [987 days ago.]
 betam yasaferal Ye-EFF amerare nene bayoch ene Junedin sel sportu sayaweku wede sportu yemetalu stupid yehon hege yawetalu.

Tesfaye [987 days ago.]
 No discussion with stakeholders mean that E.F.F is turning into dictator ship.Also,it makes it questionable enough to ask what the target is.We have got the most under developed league.What are they thinking? A SUCIDE!

Babi [987 days ago.]
 ene djibouti,Uganda,Tanzania enquan 5 ye wechi hager zega techawachoch sifekedu wey hagere ethiopia ha ha ha minim sel sportu bemayaku sewoch eytemeran alem wedefi sihed ethiopia degemo edeme le Junedin Basha Foot ballachin ende gemel shint wede huala yehedale.

jaimi [987 days ago.]
 በጣም የሚያሳፍር ህግ ነው እኛ ኢትዮጵያን ከሌላው አለም እንለያለን እንዴ ? እንደ ሌላው ሃገር የፊፋ አባል ነን ታዲያ ለምንድን ነው ጎረቤት ሃገሮች እንኳን Minumum 5 ተጫዋቾችን ሲፈቅዱ የኛው አስቂኝ ፌዴሬሽን ግን የትም ሀገር ታይቶ የማይታወቅ የቂልና ሃላ ቀር ህግ ያወጣልን ? አይ ኢትዮጵያ ሃገሬ መቼ ይሆን በተማረ ሰው የምትመሪው ??? ስለ ስፖርት ምንም የማያውቁ የፖለቲካ ሰዎች ስፖርቱ ውስጥ እየገቡ አለም ወደፊት ሲሄድ እድሜ ለአንባገነኖቹ እነ ጁነዲን የሃገራችን ኳስ ወደ ሃላ ያዘግማል !!!

Mamush [987 days ago.]
 አረ የፉትቦል ፌዴሬሽናችን ዲክታተር .... አሁን ጁነዲን ሴብ ብላተርን ሆነብን አረ አሸብርንም ጭምር ሆነብን አረ የፉትቦል ፌዴሬሽናችን ዲክታተር ጁነዲን .... ጁነዲን

Mule [987 days ago.]
 ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ትክክል ነው የውጪ ተጭዋቾች ቢመጡ ተጠቃሚ የሚሆኑት የኛው ልጆች እና ክለቦች ናቸው ያለ ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ስንት እና ስንት ጎሎች እንደገቡብን መቼም አይረሳንም ጊዮርጊስም ሆነ ደደቢት የአፍሪካ ክለቦች ውድድር ላይ ወደ next step የተሸጋገሩት ጊዮርጊስም ለታላላቆቹ የሰሜን አፍሪካ ክለቦች የራስ ምታት የሆነባቸው በፕሮፌሽናሎቹ ተጫዋቾች ትልቅ እገዛ ነው ታዲያ ምን ሆነው ነው የፌዴሬሽን አመራር ነን የሚሉት ሰዎች ይሄን ነገር ማሰብ የተሳናቸው ?

Melaku [987 days ago.]
 Atleast 5 ተጫዋች መፈቀድ አለበት 3 fair aydelem ትንሽ ነው !

Naod [987 days ago.]
 shame on you EFF Junadin ... what this ? look our neighbour countries rules. if you dont know sport please leave it the place for the right man ! please dont make idiot silly rules !

Ashenafi Kebede [987 days ago.]
 የ ሃገራችን ኳስ ተጫዋቾች ከውጪ ከሚመጡት ጥሩ ነገሮች መማርና መቅሰም ይችላሉ መቼም ከኛ ሃገር ተጫዋቾች ይሻላሉና በኢንተርናሽናልም ደረጃ ፕሮፌሽናሎቹ ጥሩ ውጤት ክለቦቻችን እንዲያመጡ ጥሩ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ግልፅ ሆኖ ሳለ ፌዴሬሽኑ ክለቦችን ሳያማክር አለም አቀፍ የፊፋን ህግ የሚቃረን Unprofesional የሆነ ህግ ስለ ስፖርቱ እውቀት በሌላቸው ሰዎች መፅደቁ በጣም ያሳፍራል....ያሳዝናል;;

Yosef G/Mariyam [987 days ago.]
 ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከተነሳበት አላማ አንፃር ስፖርቱን በማያውቁ የፌዴሬሽን ጀዝባዎች ህግ ተስፋ መቁረጥ የለበትም ቀጣይ ስራው መሆን ያለበት ይሄን ኋላ ቀር የማይረባ ፌዴሬሽን ለፊፋና ለካፍ መክሰስ ነው ።

TG [986 days ago.]
 Beatam yasazenal yasaferal yetem hager endezhi aynet hege alsemahume. pls yesemachu kalachu negerugne.be hager west techawach becha western and North africa clubochin mechem ankoukuamachewem anchilachewem !

Gizegeta [986 days ago.]
 Ye ethiopia kuas endiyadeg leagu arief endihon eko more profesional yehonu techawachoch cluboch endiyametu maberetatatte new enji cherash yalutin yetefu malet bemin aynet ye federation sewoch endeminmera yasayale.

Dani Sanjawe [986 days ago.]
 derom eko ke poletica sew min yetbekal ? Junedin sel kuas yemiyawkew neger yelem. yale botawe tekemeto gena bezu asgerami negeroch eysera yasekenale yasgermenale foot ballunem yegelewale.

Sule [986 days ago.]
 Asheber = Junadin Basha

Nico [986 days ago.]
 Stupid man leading EFF thats why he made stupid backward rule.

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!