ለዛሬው ጨዋታ የዋሊያዎቹ 11ንዱ ቋሚ ተሰላፊዎች ታወቁ
ሰኔ 07, 2007

አሁን በደረሰን መረጃመሰረት ትላንት አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ካሳወቋቸው 18 ተጫዋቾች መካከል  ለዛሬው ጨዋታ ተሳላፊ ሚሞሆኑትን አሳውቀዋል። የተመረጡት ተጫዋቾች የሚከተሉን ናቸው።

በረኞ
1. አቤል ማሞ         ሙገር ሲሚንቶ 

ተከላካዮች 
2. ስዩም ተስፋዬ         ደደቢት 
3. አስቻለው ታመነ      ደደቢት 
4. ዘካሪያስ ቱጂ           ቅ/ጊዮርጊስ 
5. ሳላዲን ቤቸጊቾ      ቅ/ጊዮርጊስ 

የመሃል ሜዳ ተጨዋቾች
6. ጋቶች ፖኖም           ኢትዮጵያ ቡና  
7. በኃይሉ አሰፋ          ቅ/ጊዮርጊስ 
8. ሽመልስ በቀለ          ከግብጽ 

አጥቂዎች
9. ኡመድ ኡክሪ       ከግብጽ 
10. ጌታነህ ከበደ        ከደቡብ አፍሪካ 
11. ሳላዲን ሰይድ       ከግብጽ 

በሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን በኩል የሚከተለው የተጫዋች አባላት ይሮራቸዋል። 

በረኞች 
1. መህሉ ኮይናኔ
2. ሊካም ማፑቲ
3. ካናኔሎ ማእሆኔ

ተከላካዮች 
4. ሴፕሪቲ ሙፋኔ
5.  ባሪያ ማኬፔ 
6.  ሊላሌ ማዬሌ
7. ታሎ ማሉሊ 
8. ኒኮ ሌሮቱሊ
9. ቦካንግ ማቶእና 
10. ጽናሎ ኮይቴሌ

የመሃል ሜዳ ተጨዋቾች
11. ኢማኑኤል ሌክሀዩ
12.  ማካራ ታይሳኔ
13.  ፉፉ ጽሳሌ
14. ሞታላፌላ ሞፎሎ
15. ኮቶ ሌሲኒ
16. ቡሲ ሞልቱሳኔ 

አጥቂዎች
17. ጼፎ ላቹሩማኔ
18. ቶሎ ራንቼሌ
19. ኃፌ ሌክሆዋና
20. ታናሎ ታሌ

የሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን ከዚህ ቀደም በነበረው ሪከርድ ሲታይ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም  በኮሳፋ ውድድር ታንዛኒያን 1ለ0 አሸንፎ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ሁለት ጊዜ 1ለ1 ተለያይቷል። ከኬንያ ጋር ባደረገው ሁለት ጨዋታ አንዴ 1ለ0 ሲያሸንፍ ሌላ ጊዜ 0ለ0 ተለያይቷል። 

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!