ለኢትዮጵያ ቡና ሽንፈት ተጠያቂው ውበቱ አባተ ወይስ ክለቡ?
ሰኔ 20, 2010


በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በሀዋሳ ከነማ ሁለት ለአንድ በተሸነፈበት በትላንቱ  ጨዋታ ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ የቡና ደጋፊዎች በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ላይ ቁጣ ማሰማታቸው አነጋጋሪ ሆኗል። በተለይ አንድ ደጋፊ አሰልጣኙን መልበሻ ክፍል ድረስ ገብቶ ማንገራገሩ የቡናን ስምና ክብር የሚያጎድፍ ድርጊት በመሆኑ ክለቡ እና የደጋፊ ማህበሩ ስነምግባራዊ እርምጃ ሊወስዱ የሚገባቸው ይሆናል።

Coffee Supporters

ለቡና ሽንፈት ከክለቡ ድክመት በተጨማሪ የዳኝነት ችግር ካለም ክለቡም ሆኑ ደጋፊዎች ቅሬታቸውን በደል አደረሰብን የሚሉትን ዳኛና የበደሉን ዝርዝር በመረጃ አስደግፈው ለዳኞች ኮሚቴ ማቅረብ ይገባቸዋል። ነገር ግን የተጋጣሚ ክለብ አሰልጣኝ ላይ ያልተገባ ተቃውሞ ማቅረብ በምንም ሁኔታ  ተገቢነት አይኖረውም።

በተያያዘ ዜና በጥሎ ማለፉ ጨዋታ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ድቻ ሲጫወቱ ለክለባቸው ያልተሰለፉት አምስቱ የኤሌክትሪክ የውጭ አገር ተጫዋቾች ድርጊት አነጋጋሪ ክስተት ነው። ተጫዋቾቹ ያልተሰለፉት ክለቡ ከፕሪሚየር ሊግ እንዳይወርድ ላደረግነው ጥረት ውለታ አልተከፈለንም በሚል የገንዘብ ጥያቄ ምክንያት እንደሆነ ከክለቡ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል። 

ኢትዮ ፉትቦል

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Habtamu [903 days ago.]
 Buna Gelba

Mali [902 days ago.]
 Betam yemiyasafer unprofessional yehon hualaker club binor Bulla Gellebba yetebale team new ! yehe club le ethiopia foot ball minim tekem yelewem le hagerachin kuas cancer yehon club biferes teru neber !

Yoni sanjawe [902 days ago.]
  Bulla Gellebba ( Were Kenemma ) (Dengay Kenemma ) :- ተጫዋቹ ....ፍንዳታ ! ደጋፊው.... ቦዘኔ ድንጋይ ወርዋሪ ! አመራሩ.... እራሱ ፍንዳታ ! አሁን ይሄ ክለብ ኖረ አልኖረ ለእምዬ ኢትዮጵያ ፉትቦል ምን ሊጠቅማት ነው ?!!! Le Ethiopia foot Ball cancer yehon team Bullshit !

Meri [902 days ago.]
 ለምንድነው ፌዴሬሽኑ ዳኞች ይሄን ጋጠወጥ ባለጌ ክለብ እሹሩሩ የሚሉት ? አልበዛም እንዴ ?! ይሄ ብሶተኛ የሆነ ስድ መረን ክለብ በየጊዜው ቀጪ አጥቶ ተው ባይ አጥቶ ስፖርቱን አጥፍተው ሊጠፉ እኮ ነው እረረረረረረረረ የፌዴሬሽን ያለህ እረረረረረረረረ የመንግስት ያለህ !

selamawit [902 days ago.]
 ለምንድነው ቡና ሁልጊዜ ለሽንፈቱ ውስጡን የማይፈትሸው ? ሁልጊዜ ለሽንፈታችው ምክንያት መደርደር አይሰለቻቸውም ? በፊት በፊት በዳኛ በፌዴሬሽኑ የሚበደሉ ይምስለኝ ነበር ከምሰማው ነገር ተነስቼ ቡናን እስከ መደገፍ ደረጃ ደርሼ ነበር ቀንደኛ የቡና ደጋፊ የሆነ ወንድም አለኝ. እድሜ ለሱ አንድን ክለብ እስከ መጥላትም አድርሶኝ ነበር ግን ያ ሁሉ ነገር ስህተት ነበር. አሁን አሁን ምን አይነት ክለብ እደግፍ እንደነበር እያወኩኝ የመጣሁ ይምስለኛል. እውነት እላቹሃለው ወንድሜ እራሱ ለሽንፈታቸው ምክንያት መደርደርን አቁሟል በተለይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ 2 ለ 0 ሽንፈት በሃላ. ቡና ውስጡን መፈተሽ ያለበት ሰዓት ነው ሁልጊዜ ሲሸነፉ ሽንፈታቸውን ሌላ አካል ላይ ማሳበቡን ሊያቆሙት ይገባል እኔም ሆንኩ ቀንደኛ ደጋፊው ወንድሜ በዚህ ፀባይና በዚህ አቋማቸው መቼም ልናያቸው አንሻም.

Melehawassa [902 days ago.]
  hooliganism yehon bullshit ye set eder yehon club Ethiopia Buna

Mamish [902 days ago.]
 @tanoo....pls shut up ! dont compare your silly unprofessional team with our great club St.George fc ! Bulla Gellebba fc class is with Niyala......Wenji Sugar ....Guna .....Kacha......shame on you b/c of this idiot club always you burn your head and stomach ha ha ha even you have blood pressure better hung your self !

Gizegeta [902 days ago.]
 ፌዴሬሽኑ ይሄኔ ሌላ ክለቦች ይህን ድርጊት የፈፀሙት ቢሆን ኖሮ የቅጣት በትሩን ለማሳለፍ እንደዚህ አይነት ትግስት አያሳይም. ለምንድነው ግን ቡና የተባለ ክለብ የሚፈራው ?????????? ከፌዴሬሽን አመራር እስከ ዳኞች እንዲሁም ከ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች እስከ ስፖርት ጋዜጠኞች ድረስ ይህ ክለብ ተፈርቶ የት ሊደረስ ነው ? ስፖርት ጋዜጠኞች እራሱ ይህ ክለብ የትኛውንም አይነት ጥፋት ሜዳ ላይ ቢያጠፋ ሚዲያ ላይ ደፍሮ ለመናገር ሲፈሩ ይታያል. የትኛው ጋዜጠኛ ነው ደፍሮ እውነቱን የዘገበው... እውነቱን የተናገረው ? አሁን እንደ ቡና ከለብ ተጫዋቾች ዳኛን የሚሳደብ ዳኛን የሚያመነጫጭቅ ዳኛን የሚያንቅ ክለብ አለ ? ይሄን ሁሉ ነገር በተደጋጋሚ እየፈፀሙ የፌዴሬሽኑ የስፖርት ጋዜጠኛ ነን ባዮች ዝምታ በጣም ያሳፍራል ለስፖርቱም እድገት አይጠቅምም.

Ashenafi Kebede [900 days ago.]
 The worest ever foot ball Team in Ethiopia = Ethiopia Coffee ( ተጫዋቹ ....ፍንዳታ ! ደጋፊው.... ቦዘኔ ድንጋይ ወርዋሪ ! አመራሩ.... እራሱ ፍንዳታ ! )

beyenezelalem [895 days ago.]
 Ethiopia coffee betam yaszenal bezndero sebsebu wancha mewsed neberbt yclbu telku chgeroch baseltgoch mal megbatena wesge mon wtat astetotal amerarochu batklay sel foot ball bki ewkt linorachwe ygebal ytchawcuchun keber yminku bezu chgeroch alu litasbebt ygebal megmria laseltgochu giza mestet teru new b2008 buna work managerun masenabt albet

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!