ኢትዮጵያ ቡና ሰርቢያዊ አሰልጣኝ ቀጠረ
ሰኔ 26, 2007

ከቡና ስፖርት ክለብ ውስጥ አዋቂ ምንጮች የደረስን ዜና እንደሚያመለክተው  ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ አዲስ የውጪ አሰልጠኝ ቀጥሯል። አዲስ የተቀጠሩት አሰልጣኝ ደራጎን ፖፕሳዲች ይባላሉ ።
Dragon Papsadich

ከዚህ በፊት የአፍሪካ ክለቦችን የማሰልጠን ልምድ አላቸው። የጋናውን ኸርት ኦፍ ዎክ  እንዲሁም የታንዛኒያውን ቺምባ ክለቦች ማሰልጠናቸውም ታውቋል።

የቡድኑ ተጠባባቂ አሰልጣኝ የነበሩት አሰልጣኝ  አንዋር ያሲን  የቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ ሆነው እንደሚቀጥሉም ታውቋል።

ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር የሚደረገው የጥቅማ ጥቅም ድርድር ዛሬ ማምሻውን ከክለቡ አመራሮች ጋር እንደሚቀጥልም ታውቋል። ኢትዮጵያ  ቡና ነገ ጠዋት የአዲሱን አሰልጣኝ መቀጠር ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

ይርጋ አበበ
ለኢትዮ ፉትቦል

ethiofootball.com
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
ታኖ [896 days ago.]
 2008 ቡና በፈረንጅ አሰልጣኝ መልካም ሙከራ ነው። ሙከራው ለአሰልጣኙ ከተሰጠ ሙሉ የሥራ ነጻነት ጋር ከሆነ ውጤት ይሮረዋል። መልካም እድል ለደራጎን ፖፕሳዲች መልካም እድል ለኢትዮጵያ ቡና።

በላይሳንጃው [896 days ago.]
 ከአሉባልታ ስሩ እንደሱ የውጪ አሰልጣኝ ፕሮፌሽናል ቡድን ለመሆን ጣሩ ከሳንጃው ተማሩ። ሳንጃው በሀገር ውስጥ ተፎካካሪ የለውም ለመሆን ጣሩ። በጨዋታ ብትፎካከሩን ለእኛም እሰየው ነው። ከሳንጃው ገና ብዙ መማር ይቀራችኋል።

Josy [896 days ago.]
 Good move

Josy [896 days ago.]
  Good move

Mali [895 days ago.]
 Gooood arief zena new gin demozun keyet ametetachu letkefelut new ??? yawe beyeweru teleton letazegaju new ???!!!

jaimibarca [895 days ago.]
 ይህ አሰልጣኝ ገና ካሁኑ አሳዘነኝ የ 40 ቀን እድሉ እዚህ ሲዖል Unproffesional የሆነ ክለብ ላይ ጥሎታል. ፈረደበት ስንት ጊዜስ ይቆይ ይሆን ? ደሞዙንስ በስርዓት ይከፍሉት ይሆን ? ጊዜ መሰንበት ደጉ ሁሉንም ነገር ያሳየናል. ይህ ሰውዬ በዚህ ክለብ የተነሳ የሰውነት ከለሩ ወደ ጥቁርነት ተቀይሮ ጉዳቸውን ችግሮቻቸውን አመራሩን ደጋፊውን ተችቶ ብርርርር ብሎ እሚጠፋ ይመስለኛል ! ሌላው ነገር የቡና ደጋፊ አሰልጣኙ ላይ ችግሮች ቢታዩ እንዴት ይሆን ተቃውሟቹን የምታሰሙት ?????????????? ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ያው ሰውዬው እንደሆነ አማርኛ አይሰማም ወይ ፍርጃ የእንግሊዘኛ ሽፍታ የበዛበት ክለብ Buna ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

mewded fiqeru [894 days ago.]
 ምነ አገባቹ በቴሌቶን ሆነ በፈለገው ቢከፈል ተንጨረጨራቹ ክፈሉልን አልተባላቹ ማህደር ከነማወች

Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!