ኢትዮ ፉትቦል ዶት ኮም የ2008 ዓ.ም የመጀመሪያ ጨዋታውን በቀጥታ የማስተላለፍ ሥራውን ዛሬ ይጀምራል
መስከረም 15, 2008

ላለፉት ተከታታይ ዓመታት የአገር ውስጥ የእግር ካስ ጨዋታዎችን ከስታዲየም በቀጥታ የላይቭ ስስኮር  ስራዎችን ሲሰራ የቆየው ኢትዮ ፉትቦል ዶትኮም የዘንድሮውም በቀጥታ ጨዋታዎችን የማስተላፍ ስራውን ዛሬ በይፋ ይጀምራል።

የድረ ገጹ የመጀመሪያ ቀጥታ ስርጭት ያገኘው ጨዋታም በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ የፍጻሜ ጨዋታ የሆነውንና ከፍተኛ ትኩረት የተሰጠውን የሀዋሳ ከነማንና የመከላከያን ጨዋታ ነው።

በኢትዮ ፉትቦል ዶትኮም አማካኝነት ጨዋታውን በቀጥታ በመከታል የአገረዎን እግር ኳስ ይከታተሉ!!

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Samiflex [811 days ago.]
 Good Job Ethio Sports ! GOOOOOOOOOOOOOOOO head !

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!