መከላከያ የጥሎ ማለፉ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ
መስከረም 16, 2008

ትላንት በተደረገው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ የሚሰለጥነው   መከላከያ ከሙሉ የጨዋታ ብላጫ ጋር በውበቱ አባተ የሚሰለጥነውን ሃዋሳ ከነማን 2ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን ችሏል። ለመከላከያ ሁለቱን ጎሎች በ32ኛውና በ52ኛው ደቂቃ ምንይሉ  ወንድሙ እና ፍሬው ሰለሞን ለማስቆጠር ችለዋል። በታሪክ መከላከያ  የጥሎ ማለፉን ዋንጫ  ሲያነሳ ለ12ኛ ጊዜ መሆኑ ነው።
Defence Force Konock Out Cup Champion 2007/15


መከላከያ  የጥሎ ማለፉ ሻምፒዮን በመሆኑ ለአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፍ ይሆናል። እንዲሁም በመጪም ሳምንት እሁድ መስከረም 23 ከአምናው የኢትዮጵያ የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን  ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ይፋለማል። የሁለቱ ቡድኖች  ጨዋታም በብዙ ተመልካች በጉጉት የሚጠበቅ ይሆናል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Yoni Sanjawe [811 days ago.]
 Come on St.George fc we must revenge this club ! must.....must.....must.......betamTtesafetwenalle.....Deferewenalle !!! come on Aduuuuuuuuu.......Come on Brian ........we need atleast 3 Goooooooooooooooaaaaaaaallllllllllssssssssssssss !

Yoni Sanjawe [811 days ago.]
 መከላከያ ደፍሮናል .... ተሳፍጦናል ..... ማንነታችንን ማሳየት አለብን ለአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ atleast 3 ለ 0 አሸንፈን ! come on Aduuuuuuu come on Brian Come on Fitse ..... come on St.George !!!

Mule V [811 days ago.]
 we must revenge Mekelakeya because we are St.George fc ! ማንነታችንን ማሳየት አለብን ለአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ !!!

Gizegeta [811 days ago.]
 To All St.George fc players :- መከላከያ fc ይህ ክለብ አሁን ብቻ ሳይሆን ፕሪምየር ሊጉ ላይ ሳይቀር ከተዳፈረን ቆየት ብሏል ጥሎ ማለፉ ላይ አሸንፈውን ደግሞ ሃዋሳን በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነዋል. this is the right time አሁን እንፈልጋቸዋለን ማንነታችንን ማሳየት ግድ ይለናል ቀጥቅጠን አሸንፈናቸው ዋንጫውን ወደለመደው ቤቱ ማስገባት አለብን !

Gizegeta [810 days ago.]
 @ Alebachew እኛ እያወራን ያለነው ስለ ስፖርት በስፖርት ቋን ቋ ነው አንተ ግን ወይ ለስፖርቱ አዲስ ሰው ነህ አሊያም የምትደግፈውና የሚደግፍህ የፖለቲካ ፓርቲ ክለብ ደጋፊ ነህ ለዛም ነው ደደቢት መከላከያ የወደፊት የእግር ኳስ ሀይሎች እነሱ ናቸው ያልከው ለማንኛውም ጊዜው ይድረስና እናየዋለን ማንነታችንን እናሳያቹሃለን !

Mamush [809 days ago.]
 @ አለባቸው አንተ ኳስ እና ፖለቲካን ለምን ማገናኘት እንደፈለክ ሊገባን አልቻለም ይሄ እኮ ስፖርት ነው እንደ አንተ አስተሳሰብ ከሆን እንደ ፖለቲካው ስፖርቱንም ዶሚኔት ማድረግ ያሰኛቹሃል። አምና ደደቢት አሁን ደግሞ መከላከያ ብለሃል ነገ ደግሞ {መቀሌ ከነማ } ከዛም {አድግራት ከነማ} ከዛም {ሽሬ ከነማ} ከዛም {ሽራሮ ከነማ} ከዛም {ባድመ ከነማ} ሆሆሆሆ ለካ ባድመ ከነማን አሳልፋችሁ ሰጥታችሁታል ሃሃሃሃሃ.......

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!