ኢትዮጵያ ቡና እና ዳሽን ቢራ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ተቃወሙ
መስከረም 21, 2008

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከቢጂአይ ኢትዮጵያ ጋር በደረሰው ስምምነት መሰረት ፕሪሚየር ሊጉን በካስትል ቢራ ስም ስፖንሰር ለማድረግ መስማማቱን መዘገባችን ይታወሳል። ለመጭዎቹ ሁለት ዓመታትም የፕሪሚየር ሊጉ ስያሜ “ካስትል ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ” ተብሎ እንዲሰየም መወሰኑንም ዘግበን ነበር። ሆኖም እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ 14ቱን ክለቦች ሰብስቦ በጉዳዩ ዙሪያ ባደረገው ውይይት ሁለቱ በቢራ ፋብሪካ ስፖንሰር የሚደረጉ ክለቦች ማለትም ዳሽን ቢራ እና ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለቦች የፕሪሚየር ሊጉ ስያሜ “ካስትል ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ” በማሉን እንደማይቀበሉት አስታውቀዋል። ፌዴሬሽኑ ውሳኔውነ እንዲከልስም አሳስበዋል። የፌዴሬሽኑ ውሳኔ የማይቀየር ከሆነም ራሳቸውን ከሊጉ ውድድር ውጭ እንደሚያደርጉ ለክለቦቹ ቅርብ የሆኑ የኢትዮፉትቦል ዶትኮም ምንጮች ባደረሱን መረጃ ለማወቅ ተችሏል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
jaimibarca [804 days ago.]
 ha ha ha aye Bulla Gellebba and Dashen Beer ! kechalachu beletachu tegegnuna sponcer hunu !

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!