ኢትዮጵያ ቡና የደጋፊዎች ማህበር የአመራር ለውጥ አደረገ
ጥቅምት 03, 2008

ይርጋ አበበ

ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ የደጋፊዎች ማህበር የአመራር ለውጥ ማድረጉን አስታወቀ። ቀደም ሲል ላለፉት አምስት ዓመታት የደጋፊ ማህበሩን በአመራርነት ሲያገለግሉ የቆዩትን አባላት ባሳለፍነው እሁድ በተደረገ ምርጫ በአዲስ አመራር መተካቱን አስታውቋል።
Kifle Amare
በዚህም መሰረት ሰባት አባላት ያሉት የደጋፊ ማህበሩ አመራሮች አቶ ክፍሌ አማረን በሊቀመንበርነት አቶ ሰለሞን ታምራትን በምክትል ሊቀመንበርነት መርጧል። የህዝብ ግንኙነት ክፍሉን አቶ ክፍሌ ወልዴ ሲይዙት አቶ ካሳሁን ጫላ ደግሞ በፀሀፊነት ተመርጠዋል። የኢትዮጵያ ቡና የደጋፊዎች ማህበርን አቶ ፍቅሩ ከበደ ለአምስት ዓመታት ሲመሩት ቆይተዋል። በደጋፊ ማህበሩ ምርጫ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃዎችን ወደ ፊት እንገልጻለን።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
gule [827 days ago.]
 It is a big stride for the coffee football club a man highly devoted and committed involved in the ad hoc group at different level for the last decade and a loyal supporter of the club back to the chair, hopefully we will see a magnificent and tangible change by kifle amare in the foreseeable furure!!

Melaku [827 days ago.]
 i dont like this bullshit useless team only knows talking !!! fendatta yehon club the fans, players and officers, managements are F-E-N-D-A-T-A !

Tesfiti [827 days ago.]
 እኔ ግርም የሚለኝ የዚህ ክለብ ፍንዳታነት ነው የስታዲየሙ ሰላም ዘወትር የሚደፈርሰው በእነዚህ የክለብ አመራሮች ቀጥተኛ ባልሆነ ትእዛዝ ነው የስንቱ ስፖርት አፍቃሪ ደም የፈሰሰው የስንቱ ክለብ አመራር የተሰደበው በእዚህ ጋጠወጥ በሆነ ስድ ክለብ ነው ቡና ማለት ተስፋ የቆረጠ የመንደር ውስጥ ክለብ ነገር ነው ለዛም ነው ዘወትር የሚሳደቡት ድንጋይ የሚወረውሩት !

gule [827 days ago.]
 The newly elected leaders preside by Amare kifle should acknowledge and take in to consideration seriously the ill discipline of the fan and has to put its maximum effort to shape up the coffees enthusiast discipline issues.

gule [827 days ago.]
 The newly elected leaders preside by Amare kifle should acknowledge and take in to consideration seriously the ill discipline of the fan and has to put its maximum effort to shape up the coffees enthusiast discipline issues.

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!