በሀዋሳ ሴንትራል ካፕ ሃዋሳ ከነማ እና ድሬዳዋ ከነማ ለፍጻሜ ደረሱ
ጥቅምት 06, 2008

በይርጋ አበበ

ሴንትራል ሆቴል ስፖንሰረ የሚያደርገውና ስድስት ክለቦችን ሲያወዳድር የቆየው ሃዋሳ ሴንትራል ካፕ ነገ ፍጻሜ ያገኛል። በአንድ ምድብ ተደልድለው የነበሩትና የምድብ ጨዋታቸውን ሁለት ዐኩል በሆነ ውጤት አጠናቀው የነበሩት ድሬዳዋ ከነማ እና ሀዋሳ ከነማ በፍጸሜውም በድጋሚ ተገናኝተዋል።

ትናንት በተደረገው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ድዳዋ ከነማ ከወላይታ ድቻ ጋር ተገናኝተው መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ አንድ እኩል የተለያዩ ቢሆንም በመለያ ምት ድሬ ዳዋ ከነማ አምስት ለአራት በሆነ ውጤት ማሸነፍ ጨሎአል። አስተናጋጁ ሀዋ ከነማ በበኩሉ በሲዳማ ደርቢ ሲዳማ ቡናን አንድ ለባ በማሸነፍ ነው ለፍጻሜ ያለፈው።

ሁለቱ ቡድኖች ባፉት ሁለት ወራት ውስጥ በጸለያዩ ውድድሮች በየፊናቸው አንድ አንድ ጊዜ ለፍጻሜ ደርሰው ነበር። ድሬ ዳዋ በብሄራ ሊጉ የፍጻሜ ውድድር ሀዋሳ ከነማ ደግሞ በጥሎ ማፉ ዋጫዋ። ድሬ ዳዋ በሜዳው ተዘጋጅቶ በነበረው የብሄራዊ ሊግ ፈጻሜ ሀላባ ከነማ አሸንፎ ዋንጨዋውን ሲያነሳ ሀዋሳ ከነማ በበኩሉ በጥሎ ማፉ የፍጻሜ ጨዋታ በመከላከያ ሁለት ለባ ተሸንፎ ነበር።
                                            

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!