የደደቢቷ የሴቶች ቡድን ተጫዋች የነበረችው የዘውድነሽ ወርቁ የቀብር ስነ ሥርአት ዛሬ ተፈጽሟል።
ጥቅምት 19, 2008

የደደቢት እግር ኳስ ክለብ የሴቶች ቡድን ተጫዋች የነበረችው ዘውድነሽ ወርቁ ባደረባት ህመም  በጦርኃይሎች ሆስፒታል ህክምናዋን ስትከታተል ቆይታ መዳን ባለመቻሏ በተወለደች በ23 ዓመቷ ህይዎቷ አልፏል። ዘውድነሽ ወርቁ ለቤተሰቦቿ አራተኛ ልጅ ነበረች።
Zewdnesh

የዘውድነሽ ወርቁ  የቀብር ስነ ሥርአት ዛሬ ረፋድ ላይ በአቃቂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። በህልመኛዋ እና ለግላጋ ወጣቷ ዘውድነሽ ወርቁ ህልፈተ ህይዎት ምክንያት ጥልቅ ሀዘን የተሰማው ኢትዮፉትቦል ዶትኮም ለተጫዋቿ ወዳጆች  ዘመዶችና ለቡድን አጋሮቿ በተለይም ለቤተሰቦቿ በዝግጅት ክፍሉ ስም መጽናናትን ይመኛል። ነፍሷን እግዚአብሄር በገነት ያኑርልን። ነፍስ ይማር።ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Peteros [777 days ago.]
 በጣም ያሣዝናለል። ለቤተሰቦቻ መጽናናት ጌታ ይስታቸው።

medi [776 days ago.]
 metenanten Emegalehu

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!