ሀበሻ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ቡና የማልያ ስፖንሰር ሊሆን ነው
ጥቅምት 20, 2008

አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ምርት ማምረት እንደሚጀምር የሚጠበቀው ሀበሻ ሲሚንቶ አ.ማ የኢትዮጵያ ቡና እግር ኯስ ክለብ የማልያ ስፖንሰር ሊሆን እንደሆነ ተነገረ። ከክለቡ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ሀበሻ ሲሚንቶ ፋበሪካ ኢትዮጵያ ቡናን ስፖንሰር የሚያደርገው በክለቡ ማልያ የቀኝ ደረት ላይ ነው። 

የሁለቱ ወገኖች ስምምነት ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን የምናቀርብ ሲሆን የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ለመገናኛ ብዙሀን ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ከክለቡ የደረሠን መረጃ አመልክቷል። ኢትዮጵያ ቡና በአሁኑ ሰዓት የማልያው ዋና ስፖንሰር በቅርቡ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ የጀመረው ሀበሻ ቢራ መሆኑ ይታወቃል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
ZED [776 days ago.]
 VERY 2X GOOD

ZED [776 days ago.]
 VERY 2X GOOD

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!