የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለምን ከአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ውጭ ሆነ?
ጥቅምት 25, 2008

ከሁለት ዓመት በኋላ ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ በሚደረገው ቅድመ ማጣሪያ ውድድር እንደማይሳተፍ ከተገለጸ ቆይቷል። ቡድኑ ከቅደመ ማጣሪያው ውጭ የሆነበትን ምክንያት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ይዘን በነገው ዝግጅታችን እንመለሳለን። 

ብሔራዊ ቡድኑ ከአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ውጭ በመሆኑም ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ተኩል ከኢንተርናሽናል ውድድሮች ውጭ ሆኗል። ይህን በተመለከተም የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግረን የምናቀርብ ይሆናል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!