አሠልጣኝ ዮሐንስ ለዛሬው ጨዋታ የመጨረሻዎቹን 18ት ተጫዋቾቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
ህዳር 04, 2008

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ኢንስትራክተር ዮሐንስ ዛሬ ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኮንጎ ብራዛቪል ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለባቸው ጨዋታ የመጨረሻዎቹን 18ት ተጫዋቾቻቸውን ይፋ አድርገዋል። የተጨዋቾቹ ምርጫ ይፋ የሆነው ዛሬ ማለዳ ላይ የመጨረሻ ልምምዳቸውን ከሰሩ በኋላ ነው።  

የተመረጡት ተጫዋቾች ዝርዝር ከኢትዮ.እግ.ኳስ.ፌዴ ወንድምኩን አላዩ በኢሜይል አድርሶናል።


ግብ ጠባቂዎች፦ 
ታሪክ ጌትነት  በተጠባባቂነት  አቤል ማሞ  ተመርጧል።


ተከላካዮች፦ 
ስዩም ተስፋዬ፣ ነጂብ ሳኒ፣ ሳላዲን ባርጌቾ፣ 
በተጠባባቂነት ዘካሪያስ ቱጂ እና ዋሊድ አታ ተመርጠዋል። 


አማካዮች፦
ጋቶች ፓኖም፣ አስቻለው ግርማ ፣ አስቻለው ታመነ፣ ሽመልስ በቀለ፣ ቢኒያም በላይ 
በተጠባባቂነት በሀይሉ ግርማና ኤልያስ ማሞ ተመርጠዋል።

አጥቂዎች:-  
ጌታነህ ከበደ፣ ዳዊት ፈቃዱ፣  
በተጠባባቂነት  በረከት ይሳቅና ምንይሉ ወንድሙ ተመርጠዋል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
bes [762 days ago.]
 very poor defending gatoch and salhadin not at there best missing Elias mamo bravo gech and dawit nice combination!!

ppddwncq [761 days ago.]
 1

ppddwncq [761 days ago.]
 1

ppddwncq [761 days ago.]
 1

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!