የአርሰናል ኮቺንግ ስታፍ በሱሉልታ ስልጠና እየሰጡ ነው
ህዳር 06, 2008

ፈለቀ ደምሴ

ለሁሉም የፕሪሚየር ሊግ ዋና እና ረዳት አስልጣኞች እዲሁም ለብሔራዊ ቡድን አስልጣኞች ዳሸን ቢራ ከአርሰናል ክለብ ጋር ባደረገው ስምምነት መሠረት ከክለቡ በመጡ ባለሙያዎች በዛሬው እለት በሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ሆቴል የፅንሰ ሀሳብ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በነገው እለት ሱሉልታ  በሚገኘው ቀነኒሳ ሆቴል የተግባር ስልጠና እደሚሰጥ የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት አቶ አብርሀም ዘሪሁን ለኢትዮ ፉትቦል፡ኮም ገልፀዋል በስልጠናው ላይ አቶ ሰውነት ቢሻውን ጨምሮ የሀገራችን ታላላቅ አሰልጣኞች አየተካፈሉ ነው ፡፡

Aresenal Coaching Training


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
mastewal mesfin [827 days ago.]
 wow

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!