ዋልያዎቹ ከ15 ዓመት በኋላ ከአንጎላ ጋር ተገናኙ
ህዳር 06, 2008

በይርጋ አበበ

የኢትዮጵያ ጎረቤት አገር ሩዋንዳ ከጥር 7 እስከ 19 አራተኛውን የቻን ዋንጫ ታዘጋጃለች። በመድረኩ ለመሳተፍ ኬኒያንና ብሩንዲን በደርሶ መልስ ያሸነፈው የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስብስብ በሁለተኛው ምድብ ከዴሞክራቲክ ሬፐብሊክ ኮንጎ፣ ከአንጎላ እና ካሜሩን አቻዎቹ ጋር ተደልድሏል። 

የቻን ውድድር የምድብ ድልድል ትናንት ከሰዓት መውጣቱን ተከትሎም የዛሬ 15 አመት በአሠልጣኝ ዲያጎ ጋርዚያቶ ይሰለጥን የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአንጎላ አቻው ጋር ተገናኝቶ ነበር። ሁለቱ ቡድኖች ከዛ ጨዋታ በኋላ ሲገናኙ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው። 

የቻን ዋንጫ ውድድር ተሳታፊ አገራት በአራት ምድብ ተደልድለዋል። የሶስተኛው ውድድር አሸናፊዋ ሊቢያ እና የፍጻሜ ተፋላሚዋ ጋና በዘንድሮው ውድድር አለመሳተፋቸው ይታወቃል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!