38ኛው የምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ ሃገሮች እግር ኳስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል
ህዳር 25, 2008

 ከኅዳር 11 ጀምሮ  በኢትዮጵያ አስተናጋጅነትሲካሄድ የቆየው 38ኛው የምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ ሃገሮች እግር ኳስ ሻምፒዮና  ዛሬ 9:30 ላይ በኡጋንዳና በሩዋንዳ መካከል በሚደረግ የዋንጫ ፍልሚያ ይጠናቀቃል። ከዋንጫው ጨዋታ ቀደም ብሎ 6:45 ላይ ለነሀስ ሜዳሊያ አዘጋጅዋ ኢትዮጵያ ከሱዳን ብሄራዊ ቡድን ጋር ትጋጠማለች። የመዝጊያ ሥነስርአቱን በተመለከተ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሽን ያወጣውን ዝርዝር ፕሮግራም  ወንድምኩን አላዩ  ልኮልናል እንደሚከተለው አቅርበነዋል። 

ዝርዝር የመዝጊያው ስነስርዓት ፕሮግራም እንዯሚከተለው ነው፡-

- ለመዝጊያው ስነ-ስርዓት የስታድየም በሮች ከ3፡30 ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ
-  የመግቢያ ትኬት ሽያጭ ከጠዋቱ በ3፡30 ይጀመራል
-  የመግቢያ ትኬት ዋጋ ዝቅተኛው 20 ብር ከፍተኛው 500 ብር ነው
-  በዲጄ የሙዚቃ ዝግጅት ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ይቀርባል
-  የሙዚቃ ዝግጅት በሃይሌ ሩትስ በቤቲ ጂ ከአፍሪካ የዳንስ ፕሮግራም ጋር
ኪ5፡30- 6፡00 ይቀርባል
- ከ6፡00 ጀምሮ ለዯረጃ የሚጫወቱት ቡድኖች ወዯ ሜዳ ለሟሟቅ ይገባሉ
- 6፡45 የኢትዮጵያና የሱዳን ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ ይጀመራል
-  7፡30-7፡45 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
- 9፡00 የእለቱ የክብር እንግዳ አዲስ አበባ ስታድየም ይዯርሳሉ
- 9፡45 የርዋንዳ እና የኡጋንዳ ብሄራዊ ቡድኖች የዋንጫ ጨዋታ ይጀመራል
- 11፡45-12፡00 የዋንጫ የሜዳሊያ ፤ የኮከብ ተጨዋቾችና አሰልጣኞች
የሽልማት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት ይካሄዳል

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!