ሳላዲን ሰይድ በድጋሚ ለብሄራ ቡድን ጥሪ ቀረበለት
የካቲት 29, 2008

በይርጋ አበበ

የኢትዮጵያ እግር ኳሽ ፌዴሬስን በላከልን መረጃ ለማወቅ እንደቻልነው አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር መጋቢት 14 እና መጋት 17 ከአልጄሪያ ጋር ላለባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከመረጧቸው 24 ተጫዋቾች መካል አንዱ ሳላዲን ሰይድ ሆኖአል።

ከእሌጂያው እፍ ሲ አልጄርስ ጋር የነበረውን ውል አቁአርጦ ለቀድሞ ክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊርማውን ያኖረው ሳላዲን ሰይድ በብቃት መውረድ ከብሄራ ቡድን ተቀንሶ ቆይቶ ነበር።

አስልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ከሳላዲን ሰይድ በተጨማሪ ለበዱብ አፍሪካው ፕሪቶሪያ ዩኒቨርስቲ የሚጫወተውን ጌታነህ ከበደንም ጥሪ አቅርበውለታል። ለግብጹ ፔትሮሊየም ጄት የሚጫወተው አማካዩ ሽመልስ በቀለም በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ስብስብ ውስጥ ቦታ ያገኘ ሲሆን ዋሊድ አታ ግን ከምርጫው ውጭ ሆኖአል።

የብሄራዊ ቡድኑ ስብስብ የሚከተለው ነው

ግብ ጠባቂዎች
አቤል ማሞ፣ ታክ ግትነት እና ለዓለም ብርሃኑ 
በተከላካይ መሰመሩ ላይ
አስቻለው ታመነ ፣ አሉላ ግርማ ፣ ስዩም ተስፋዬ ፣ሱሌይማን መሀመድ ወንድይፍራው ጌትነት፣ ያርድ ባዬ ፣ተካልኝ ደጀኔ ፣ አንተበነህ ተስፋይ 

በሜዳው መሀል
ጋቶች ፓኖም ፣በሀይሉ አሰፋ ፣ ታደለ መንገሻ ፣ ቢኒያም በላይ ፣ራምኬል ሎክ ሽመልስ በቀለ፣ ኤሊያስ ማሞ እና አስራት መገርሳ  የሚሰለፉ ይሆናል።

የፊት መስመሩን 
ሳላዲን ሰይድ ፣ጌታነህ ከበደ ፣ሙሉዓለም ጥላሁን፣ ታፈሰ ተስፋዬ እና ዳዊት ፈቃዱ ይመሩታል። 

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
seyoum asefa [679 days ago.]
 Betam des blogal sle saladin meterat....

dereje adugna [676 days ago.]
 betam arif newu bertu.

MULUGETA.TEKA [477 days ago.]
 ወቅታዊ መረጃ

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!