ጂዮቫኒ ኢንፋንቲኖ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀቁ
መጋቢት 15, 2008

በይርጋ አበበ

አዲሱ የፊፋ ፕሬዚዳንት የ45 ዓመቱ ጎልማሳ ጂዮቫኒ ኢንፋንቲኖ ለአንድ ቀን በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀቁ። ጎልማሳው ስዊዘርላንዳዊ በጉብኝታቸው አዲስ አበባ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚን የጎበኙ ሲሆን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንም ቆይታ ማድረጋቸውን ለማወቅ ተችሏል።


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!