ዋልያዎቹ ዛሬ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰሩ
መጋቢት 19, 2008

በይርጋ አበበ

ከአራት ቀናት በፊት በሰፊ የጎል ልዩነት በአልጄሪያ ተሸንፈው ትናንት ማለዳ ወደ አገራቸው የተመሰሉት ዋልያዎቹ ዛሬ ማለዳ ጠንከር ያለ ልምምድ መስራታቸውን ለኢትዮፉትቦል ዶትኮም ምንጮች ገለጹ። የዝግጅት ክፍላችን ምንጮች ጨምረው እንደገለጹት ዛሬ ከ11 ሰዓት ጀምሮ ደግሞ አልጄሪያዎች ልምምዳቸውን በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚሰሩ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋዱ ላይ ጠንከር ያለ ልምምድ መስራታቸውን የገለጹት ምንጮቻችን አያይዘውም “ካለፉት ጊዜያት በተለየ አሰልጣኙ እና ተጫዋቾቹ ረዘም ላለ ጊዜ ሜዳ ላይ ውይይት አማድረጋቸው ነው። አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌም በበኩላቸው ከአማካዩ ሽመልስ በቀለ ጋር ረዘም ላሉ ደቂቃዎች ብቻቸውን ውይይት ሲያደርጉ አይተናል” ሲሉ ተናግረዋል።

የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቶ ማረፊያውን በሸራተን አዲስ ሆቴል ያደረገ ሲሆን ጨዋታው ነገ ከቀኑ አስር ሰዓት ላይ ይሆናል።

የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድን የሚያደርገውን ልምምድ በስፍራው ተገኝተን ከተከታተልን በኋላ ተጨማሪ መረጃዎችን የምናቀርብ ይሆናል።

ethiofootball.com
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Amanuel Sisay [390 days ago.]
 we need change at all

Abera [390 days ago.]
 ዛሬ ዮሃንስን ለመቃወም ወደ ስታዲየም እሄዳለሁ ለ ፲ ወራት ያክል ጨጓራዬን ሲልጠው የነበረውን ቀሽም አሰልጣኝ ሄጄ እቃወማለሁ ፌዴሬሽኑም በዝምድና በፖለቲካ በብሔር ሳይሆን በትምህርት ደረጃ በችሎታ በእውቀት ትክክለኛ ሰውን አወዳድሮ ለብሔራዊ ቡድናችን ተገቢውን አሰልጣኝ እንዲሾም እጮሃለሁ

mulat desalegn [390 days ago.]
 meshenef yale new neger gin keakim betach honeh meshenef gin yasazinalina please teregaguna wutetun keyirut

Daniman [389 days ago.]
 ዮሃንስ የተባለ የውሸት ፌክ አሰልጣኝ በቡድናችን የቀለደ ሰው አሁንም በፍጥነት መወገድ መባረር አለበት:: ትላንትናም ያየነው ቡድን የሱ ስራ ሳይሆን የልጆቹ ጥረት ነው :: ቡድናችን ይሄኔ ደና የሚችል አሰልጣኝ ቢኖረው ኖሮ ምድባችንን መምራት አያቅተንም ነበር ዮሃንስ እንደማይችል 10 ወር ሙሉ አይተነዋል ልቀቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ዮሃንስ ለሚችሉት አሰልጣኞች ልቀቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ losser poooooooor man Yohanes !!!

Sami [389 days ago.]
 ቡድናችን አዲስ አሰልጣኝ ያስፈልገዋል ዮሃንስ ያለምንም ጥርጥር መባረር አለበት:: ለዋልያዎቹ የአፍሪካን ፉትቦል የሚያውቅ አሰልጣኝ ሚቾ : ኦፌ ኦኔራ : ወይም ጋርዚያቶ አይነቶች ሲያስፈልጉን ከሃገር ውስጥ ከሆነ ደግሞ ሰውነት ቢሻው : አስራት ሃይሌ: ስዩም ከበደ ወይም ውበቱ አባተ ወንበሩን ከያዙት ያለ ጥርጥር ውጤታማ ያደርጉናል ::

Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!