ፈረሰኞቹ የሊጉን መሪነት ተረከቡ
መጋቢት 28, 2008

ፈረሰኞቹ የሊጉን መሪነት ተረከቡ

ዛሬ ከቀትር መልስ በተካደ አንድ የፕሪሚየር ሊጉ ተሠተካካይ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ጎንደር ተጉዞ ሙሉ ሶስት ነጥብ ይዞ ተመለሰ!! ፈረሰኞቹ ዳሽን ቢራን ሁለት ለአንድ ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን ለፈረሰኞቹ ሁለቱን ጎሎች አዳነ ግርማ እና አማካዩ ምንተስኖት አዳ አስቆጥረዋል!! ለዳሽን ቢራ በባዶ ከመሸነፍ የዘለለ ሚና የሌላትንጎል ያስቆጠረው አጥቂው ይተሻ ግዛው ነው!!

ድሉን ተከትሎ ፈረሰኞቹ በ26 ነጥብ መሪነታቸውን ከደደቢት በአንድ ነጥብ ልቀው መምራት ሲጀምሩ ዳሽን ቢራ በ13 ነጥብ ከነበረበት 13ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦአል!! ዛሬ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለተኛዋን ጎል ያሰቆጠረው አዳነ ግርማ በበኩሉ በስምንት ጎሎች ሁለተኛ ኮከብ ጎል አግቢነቱን አሰጠብቆአል!!

ፈረሰኞቹ የፊታችን ሰኞ ከመከላያ ጋር ሌላ ተስተካይ ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ!!


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
felexsami [683 days ago.]
 Forever St.George fc VVVVVVVVVVVVVVV Ethiopian Foot Ball Ambassador ! really am proud by this club wooooooooooooooooooooow !

arachni_name [63 days ago.]
 arachni_text

arachni_name) [63 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [63 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [63 days ago.]
 arachni_text)

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!