ኢትዮጵያ ቡና እና ስራ አስኪያጁ ተለያዩኢትዮጵያ ቡና እና ስራ አስኪያጁ ተለያዩ
ሚያዚያ 22, 2008

ኢትዮጵያ ቡና እና ስራ አስኪያጁ ተለያዩ

ላለፉት አራት ዓመታት ኢትዮጵያ ቡናን በስራ አስኪያጅነት የመሩትና ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ከደጋው ጋር ዐይን እና ናጫ ሆነው የቆዩት አቶ ገዛኸኝ ወልዴ በይፋ ተለያዩ። ዛሬ ረፋድ ላይ በክለቡ ሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ቀርበው አስጠያየታቸውንን ከቡና ጋር በይፋ መለያየታቸውን የገለጹት አቶ ገዛኸኝ ላላፉት አራት ዓመታት ከክቡ ጋር በነበራው ቆይታ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው ለክለቡም መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል።

የአሰልጣኙ ስንብት ምክንያቱ ከደጋዎች ጋር በፈጠሩት አለመግባባት ሲሆን የክለቡ ቦርድ ዕዚህ ውሳኔ ላይ ሲደርስ ለተሰናባቹ ስራ አስኪያጅ የፈጸመውን የውል ማፍረሻ በተመለከተ ለማወቅ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። በዚህ ጉዳይ ላይ በቀጣዮቹ ቀናት ሰፋ ያለ ማብራያ ይዘን የምመለስ ይሆናል።

 


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
rhxchweg [624 days ago.]
 1

arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text)

arachni_name) [32 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!