“ጎንደር ላይ የደረሰብን ችግር ይደርስብናል ብለን አንድም ቀን አስበን አናውቅም ነበር” መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ
ግንቦት 22, 0008

“ጎንደር ላይ የደረሰብን ችግር ይደርስብናል ብለን አንድም ቀን አስበን አናውቅም ነበር” መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ የቦርድ ሰብሳቢ 

“የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች፣ የጎንደር ህዝብ እና የዳሽን ቢራው አስራት መገርሳ ክብር ይገባችኋል” አቶ ሰለሞን ታምራት የደጋፊዎች ማህበር ምክትል ሊቀመንበር 

ክፍል ሁለት

በይርጋ አበበ

በትናንትናው ዘገባችን የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ አመራሮች በደሳለኝ ሆቴል የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ የመጀመሪያ ክፍል ማስነበባችን ይታወሳል። በትናንቱ ዘገባችንም የክለቡ አመራቶችን መግለጫ አዘቅርበን በይደር የተለያየነው በዛሬው ክፍል ከጋዜጠኞች የተሰነዘሩ ጥያቄዎችን እና ከክለቡ ሰዎች የተሰጡትን መልሶች ለማቅረብ ነው። በመሆኑም ትናነት ካቆምንበት እንቀጥላለን።

ዳሽን ቢራ ስፖርት ክለብ ጎንደር ላይ የደረሰውን ጥፋት አስመልክቶ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና ለሁለት የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ተቋማት በላከው መግለጫ ላይ “ለችግሩ መፈጠር የቡና ደጋፊዎች ዳሽን ይወርዳል ፋሲል ይመጣል እያሉ በሁለቱ የአንድ ከተማ ክለቦች መካከል መለያየትን የሚፈጥር መዝሙር በመዘመራቸው ነው” ሲል ይገልጻል። ይህን መግለጫ የተመለከቱት የኢትዮጵያ ቡናው የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ “ጎንደር ላይ በተፈጠረው ጥፋት ሁለት ነገሮች አሳዝነውናል። የመጀመሪያው ያ ሁሉ ደጋፊያችን ሲጎዳ አንድም ጥፋት ፈጻሚ ተጠያቂ አለመሆኑ ነው። ሌላው የዳሽን ቢራ ስፖርት ክለብ አመራሮች ያወጡት መግለጫ ከክለቡ ደረጃ የወረደ እና ተራ አሉባልታዎች የታዩበት ነው። የክለቡ አመራሮች እንደዚህ አይነት የሚያወናብድ መግለጫ ከማውጣት ይልቅ ቁጭ ብለው ተረጋግተው ራሳቸውን መርምረው ክለባቸውን ማጠናከር አለባቸው” ሲሉ ይናገራሉ።

ጥያቄ፦ ዳሽን ቢራዎች ለችግሩ መፈጠር ምክንያቱ የቡና ደጋፊዎች በስታዲየም ሲያሰሙት የነበረው ዝማሬ ነው የሚል መልዕክት ያለው መግለጫ ነው ያወጣው። በእናንተ በኩል ለችግሩ መፈጠር ተጠያቂው ማነው ትላላችሁ?

መልስ፦ ደባሽን ቢራ እግር ኳስ ክለብ በኩል የተሰጠው መግለጫ ሁኔታውን ያገናዘበ አይደለም። ይህን የምንለው አንደኛ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ጎንደር ድረስ የተጓዙት ክለባቸውን ሊደግፉ እንጂ ማንንም ለመደገፍ አይደለም። በማንኛውም አገር እንደሚደረገው ተጋጣሚን መተቸት ግልጽ ነው። ደጋፊዎቻችን ያሉትም “ዳሽን ይወርዳል ፋሲል ከነማ ይመጣል” ነው። በዚህ ምክንያት ነው የደበደብናቸው ካሉ በማንኛውም መንገድ የምንቀበለው አይደለም። አባባሉ ህግን የጣሰ ነው።

 ለደጋፊያችን ማድላት ሳያስፈልገን በቦታው ተገኝቶ ድርጊቱን የተከታተለ ሁሉ ገለልተኛ ሆኖ ሊመሰክረው የሚችለውን ነው የምንነግራችሁ። የእኛ ደጋፊ በእለቱ በጣም ስነ ስርዓት አክባሪ ሆኖ ነበር ጨዋታውን እየተከታተለ የነበረው። ምናልባትም ዳሽን ይወርዳል ፋሲል ይመጣል የሚለውን ዝማሬ ሲዘምሩ የጸጥታ ኃላፊዎቹ “ይህን አስቁሙ” ሲሉን ገብተን አስቁመናቸዋል። ሙሉ ጊዜውን አልተዘመረም። ይህ እንኳ ቢሆን አዲስ አበባ ውስጥ ከስድስት ወይም ከአምስት ያላነሱ ክለቦች አሉ። ለምሳሌ እኛ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እርስ በእርስ ተደጋግፈን የማናውቅ በመሆናችን መከላከያ ከእኛ ጋር ሲጫወት ጊዮርጊሶች መከላከያን ቢደግፉ ወይም መከላከያ ከጊዮርጊስ ጋር ሲጫወት እኛ መከላከያን ብንደግፍ በሁለቱ ክለቦች መካከል መለያየትን ፈጠርን ማለት ነው? የዳሽን መግለጫ የሚለው ግን እንደዚህ ነው። ይህ የዳሽን ቢራ እግር ኳስ ክለብ አመራሮች መግለጫ አስነዋሪ ነው።  እንደ ደጋፊ ማህበር አመራርነታችነ ግን ለደጋፊዎቻችን ሙሉ ኃላፊነት እንወስዳለን።

ጥያቄ፦ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምን አይነት ምላሽ ትጠብቃላችሁ?

መልስ፦ ከፌዴሬሽኑ የምንጠብቀው ተገቢውን የእርምት ውሳኔ እንዲሰጥ ነው። ፌዴሬሽኑ ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት አፋጣኝ እርምጃ ሊወስድ ይገባዋል።

የቡና ኃላፊዎች መግለጫ እየሰጡ በነበረበት ወቅት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ አስር ሺህ ብር ሲቀጣ ዳሽን ቢራ 35 ሺህ ብር መቀጣቱንና በቡና ደጋፊዎች በኩል ለደረሰው የአካል ጉዳት ክለቡ ላወጣው ገንዘብ ዳሽን ቢራ እግር ኳስ ክለብ እንዲከፍል ሲል መወሰኑን አስታወቆ ነበር። ይህን ውሳኔ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ እንደማይቀበለው የክለቡ ኃላፊዎች ተናግሯል።

ጥያቄ፦ የዳሽን ቢራ መነሻችን ይሁን እንጂ ከዚህ ቀደምም በሀዋሳ እና በአዳማ ተመሳሳይ ችግሮች በደጋፊዎቻችሁ ላይ መከሰቱ ይታወቃል። በእናንተ በኩል ደጋፊዎቻችሁን ንጹህ በማድረግ በኩል የደጋፊ ማህበሩ ምን ያህል ርቀት ተጉዟል?

መልስ እኛ ደጋፊዎቻችንን አጥርተን እናውቃለን። ሌላው ቢቀር እስከ ነሀሴ የ2008 ዓ.ም የአባልነት መታወቂያ ያልያዘ ደጋፊ ወደ ጎንደር አልተጓዘም። መስቀል አደባባይ ላይ ደጋፊዎቻችን ስንሸኝ በአካል እያወቅናቸው ነገር ግን የሚጠበቅባቸውን መስፈርት ስላላሟሉ ብቻ እንዳይሄዱ አድርገናቸዋል። በሚቀጥሉት ጊዜያትም ተመሳሳዩን የማጥራት ስራ እየሰራን እንሄዳለን።

ጎንደር ላይ ያደረግነውም እንደዛ ነው። ለዚህ ምልክቱ ከጨዋታው ቀደም ብለን እዛ ካለው የደጋፊ ማህበር ጋር ግንኙነት መጀመራችን እና ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ስታዲየም ተገኝተን ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋር መነጋገራችን ይጠቀሳል። 

ጥያቄ በዳሽኑ ጨዋታ ጆሮው የተጎዳ ዳኛ ጨዋታውን እንዲጨርስ ሲያስብ እናንተ ለምን ፈቀዳችሁ? ምክንያቱም በዚያ ሁኔታ ጨዋታውን መምራት ይችላል ተብሎ አይታሰብምና።

መልስ፦ ዳኛውን በሚመለከት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የእኛ ስልጣንና ገደብ አለን። በእርግጥ ዳኛው በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ጨዋታውን እንዲያቋርጥ ምክር ሰጥተናል። ህክንናውን የሰጡት የእኛ ክለብ ሀኪም አቶ ይሳቅ ሙያዊ ምክራቸውን ቢሰጧቸውም ዳኛው ግን እችላለሁ በማለታቸው በእኛ በኩል ጥፋት ተፈጽሟል ነው የምንለው። ምክንያቱም መሀል ዳኛ ድንጋይ ተወርውሮ ከተመታ በኋላ ጨዋታውን እጠጨርሳለሁ ብሎ ማመን ስህተት ነበር። ስለዚህ ለቀጠለው ችግር የዳኛው ጨዋታውን አለማቆም ነው እንላለን። ነገር ግን ዳኛ ጨዋታውን እንዲያቆምም ሆነ እንዲቀጥል የመናገር መብት የለንም።

ጥያቄ፦ ከጎንደሩ ጨዋታ በፊት አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ በተፈጠረው ጥፋት ምክንያት አድርጎ ያቀረበው የቲኬት ቆራጮች በቦታው አለመገኘት ብሎ እንደነገራችሁ እናንተ እየተናገራችሁ ነው። ለእኛ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የሰጠው ምክንያት ደግሞ የጸጥታ ሀይሉ በቦታው ባለመገኘቱ የሚል ነው። ይህንን ስንመለከት የሲስተም ውድቀት ላይ የደረስን አይመስላችሁም?

መልስ፦ ሲስተም ውድቀት አለ ወይስ የለም ለሚለው የመንሱር ጥያቄ መጀመሪያ ሲስተሙ ራሱ አልተዘረጋም የሚል ይሆናል። አሁን አበበ ቢቂላ ላይ ለደረሰው ጥፋት እኛ የቲኬት ቆራጭ ነው እንላለን ፌዴሬሽኑ ደግሞ የፖሊስ ነው ይላል። ሁለቱንም ምክንያቶች ስንመለከታቸው ችግሮቹ የፌዴሬሽኑ ናቸው። ይሁን እንጂ ሁኔታዎችን በማጋጨት አንዱን በአንዱ ላይ በማላከክ ችግሮቹን በጊዜያዊነት ለመፍታት ሲሞከር ይታያል። በአገራችን እየታየ ያለውም ይሄው ነው።  ፌዴሬሽኑ ከተቋቋመ 79 ዓመቱ በእነዚህ ዓመታት ሁሉ አንድ አይነት አሰራር ነው እየተከተለ ያለው። ምናልባት የፕሮፌሽናል ሊግ ሲስተም ከመጣ ምናልባት ችግሮቹን ሊያቀልላቸው ይችላል። ፌዴሬሽኑ ክለቦችን የሚያስተዳድርበት አደረጃጀቱ በፊፋ መቃኘት አለበት። አሁን ስራችንን የምንሰራው በኮሚቴ ነው። ኮሚቴዎች ደግሞ ተጠያቂነት ስለሌለባቸው የመሰላቸውን ወስነው ወደቤታቸው ይሄዳሉ።

ጥያቄ፦ ፋሲል ከነማ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ቢኖርና የእናንተ ጨዋታ ነገ ጎንደር ላይ ከፋሲል ከነማ ጋር ቢሆን ደጋፊዎቻችሁን ይዛችሁ ትጓዛላችሁ?

መልስ፦ ክለባችን ለጨዋታው ቡድኑን ይዞ ለመጓዝ ከተነሳ ደጋፊዎቻችን ከቡድናቸው ጋር ከመጓዝ ወደኋላ አይሉም። ምክንያቱም ደጋፊዎቻችን ከክለባቸው ጋር የደም ቃል ኪዳን ነው ያላቸው። ክለባችን በተጓዘበት ሁሉ ደጋፊዎቻችንም ከመጓዝ ወደኋላ አይሉም። ደጋፊዎቻችን እየደከሙ ያሉት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ እድገት ነው።

ጥቂቶች በሰሩት ስራ መላውን የጎንደር ህዝብ የሚያስወቅስ ምንም አይነት ምክንያት የለም። የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊ ማህበርም ይህን ያምናል። ወንድማማችነትን እኮ ጎንደር ላይ አይተነዋል። 13ቱን የተጎዱ ደጋፊዎቻችንን ይዘን ሆስፒታል ስንሄድ እኮ የጎንደር እናቶች ሲያለቅሱ ነበር፣ አባቶች እህቶች ወንድሞች እንግዳ ላይ እንዴት እንዲህ ይደረጋል እያሉ አብረውን አልቅሰዋል። ስለዚህ ክለባችን ጨዋታ ለማድረግ በሚንቀሳቀስበት ሁሉ ደጋፊያችን አብሮ ይጓዛል የምንለው ለዚህ ነው።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
tesh tayiger [300 days ago.]
 i like it

ergb [299 days ago.]
 ገብሬ ማኛ ዳሽንና አዳማ ካንተ ጋር ነን ይቅናህ, ሌሎቹን ተዋቸው ወላይታ ዲቻ ቡንን ገለባ ጊዬርጊስ ገብሬን አታገኙትም እሟሽቀሊጥ

Damto [298 days ago.]
 Ethiopian Sport

Ahsgdfloqifg [141 days ago.]
 Pgksrjgiohi hw hweokfjeq ojfe jfweiogwo gwoj wijf gdhgtrj575 y6u75tyhgf 5yu5regr

Iopafeopt [138 days ago.]
 Ugireojfe whfiwehfjwehwhfjehfwefhweh 777uiop fweh iwehf weiohf wieohf iwehf iweyu59tu328hfire iuwfodhqw934785 h3urh9wjfwgut h9wh9889wh98r h4wt93qrj29th2 rj2ghw9tfq.

Xewrtyuoipye [137 days ago.]
 Xighefjeo orj wokwp dkow pwk wodj d hfdgfhgf 4756 5uhtyjur urt45

LorrieCurry [122 days ago.]
 Hi, guys! Free to buy XRumer 12.0.20??? It is the best software for SEO. Thanks.

Rachelalith [92 days ago.]
 The new XRumer 16.0 - revolution in online promotion: artificial intelligence will help you to attract customers so effectively, more than ever!

FransPollyKal [55 days ago.]
 Does Tramadol Cause Arthritis 325 Tramadol Hcl . Bringing Oxycodone With Tramadol Does Tramadol Interfere With Prozac Tramadol Without A Script Cod Tramadol No Prescription Needed Tramadol No Script Discount Order Prescription Tramadol Drug . Tramadol Chicken Pox Buy Tramadol With Ebay What Is Tramadol Generic Ultram [url=https://tramadolnorx.wordpress.com/ ]order tramadol online without prescription[/url]. Vicodin Molecular Structure Generic Tramadol Tramadol Respiratory Depression Impaired Renal Function Tramadol Prescription Free Mo Tramadol Menopause .

AndreiEscoR [51 days ago.]
 Приветствую дорогие форумчане. Наша компания предлагает все виды фундаментов под дом. https://fundament.spb.su - Наша Сайт https://fundament.spb.su/category/vintovie-svai/ - закручивание винтовых свай

Aleximerlose [46 days ago.]
 Omaha Virginia Beach Portland Santa Ana San Jose To Dante family, I am very sorry for your loss... To Marcel,Tomas, my thoughts and prayers have been with you everyday... He loved and cherished the three of you! January 4, 2017 New York Sacramento Philadelphia https://www.youtube.com/watch?v=ZY-r-A58Er4 - Eliseo,Erick,Chase,Pablo,Chuck,Jackie,Dallas,Cesar,Wilmer,Nolan, Your friends Monty,Erich,Sylvester,Eldon,Guillermo,Emory,Everette,Esteban,Scotty,Deandre,Gale,Efrain,Damien,Vicente,Elias,Ernesto,Harrison,Lucas,Bert,Dana,Nick,Landon,Sterling,Royce,Micah,Rogelio,Erwin,Roosevelt,Doyle,Buford,Courtney,Gregg,Giovanni,Dudley,Grady,Bert,Norbert,Lavern,Orlando,Rufus,Dorian,Guadalupe,Andres,Harris,Reynaldo,Luke,Marlon,Buddy,Scot,Darrel,.

Josephscous [45 days ago.]
 Титан гель для увеличения https://www.youtube.com/watch?v=ox8H0GShSCo За границей препарат быстро раскупается, т. https://www.youtube.com/watch?v=1aNjNEn9zug В основном используется в качестве ранозаживляющего средства, помогающего избавиться от морщин. https://www.youtube.com/channel/UCW-0X0ufYK685Wa6MqknPaw Самир Керимов 07-07-2016 - 16 46. https://www.youtube.com/watch?v=QUzTiXrK8mw https://www.youtube.com/watch?v=XqiNyZ4ypkk https://www.youtube.com/watch?v=gbQMI3ZuZ6E После курса терапии, напишу отзыв. Из каких компонентов состоит средство. Существует такой момент, что желаемое событие, которого очень ждёшь или результат, которых хочется получить стоит преподнести на блюдечке с голубой каймой, то сразу появляется какое-то отторжение и недоверие. Достаточно привести член в эрегированное состояние и нанести массажными движениями крем, и эффект гарантирован. https://www.youtube.com/watch?v=v2C3et6A5L4 Что нужно сделать для получения дополнительных 4 7 см длины и 3 см толщины пениса. Спровоцировал аллергическую реакцию у партнерши после интима. усилению чувствительности. Главное действие компонента - образование тонкой питательной пленки на поверхности кожи.

Antibiotics for bacterial sinus infection help [45 days ago.]
 Hello! I really like your blog! Continue to write more! Very interesting!

VadymVIP [40 days ago.]
 https://auto-brand.com.ua/ - https://auto-brand.com.ua/

Ignaciogrape [37 days ago.]
 Afhdjhfdifj jfbdjw efwjjfwefkwenwj gbfhewifw gbuewhifjw weifhwef jvsnkqwkf jqwokd n jwegjwfoewjih fnejnfbvuef fijiwrotpojegi owkemwnjrj rowjrokwk nirjwok wn wjrkwkr bvncmcieughfijdf hiwjeow jw riwjoe wkkfn iw jrwjfeigeiwkjfehbks srhreiutregreshv hur erh weiiewhbahewvhjvetjhwahj vahwtvhwebrbw hbewhr rwhetiuawhhewahtbehtbwehjbfsdhlfuh hfwebfa

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!