ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ይቀጥላልፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ይቀጥላል
ሰኔ 01, 2008

ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ይቀጥላል

በኢንተርናሽናል ጨዋ ምክንያት ተቆአርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የጀመራል!! በዚህም መሰረት ዛሬ ከቀኑ  ዘጠኝ ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወላይታ ድቻ ሲጫወቱ ከዚህ ጨዋታ ቀጠሎ ደግሞ መከላከያ መውረዱን ካረጋገጠው ሀድያ ሆሳዕና ጋር ይገናኛሉ!!

ሊጉ ነገም ቀጥሎ ሲውል የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊርጊስ ከአርባ ምንጭ ከነማ እንዲሁም ደደቢት ከዳሽን ቢራ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ የሚጫወቱ ሲሆን አዳማ ላይ ደግሞ አዳማ ከነማ ከድሬዳዋ ከነማ ጋር የገናኛል!! አርብ ኢትዮጵያ ቡና ከሀዋሳ ከነማ እና ኤልክትሪክ ደግሞ ከሲዳማ ቡና ጋር አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ይጫወታሉ!!

 


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Gezegeta [552 days ago.]
 why i hate Bulla Gellebba fc ?! this is my reason የቡና ደጋፊ እንዲህ ናቸው ሲሸነፍ ድንጋይ ወርዋሪ ሲያሸንፍ አስቸጋሪ ፖሊስ ሲያይ ደንባሪ ለጨዋ ሰው ደባሪ ለግሩፖ ፀብ ተባባሪ ስራ የለ ቺክ አባራሪ ለቤተሰብ በጣም አስቸጋሪ የሰፈር ፀብ ጫሪ በዛ ላይ አጭበርባሪ ሰካራም በረንዳ አዳሪ አረቄ ቤት አስተባባሪ. ደግሞ በጣም ለፍላፊ ኢትዮጵያ ሲጫወት ለውጭ ደጋፊ !!!

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!