ታፈሰ ተስፋዬ በኮከብ ጎል አግቢነቱ ሲቀጥል ወላይታ ድቻ በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናገ
ሰኔ 11, 2008

ታፈሰ ተስፋዬ በኮከብ ጎል አግቢነቱ ሲቀጥል ወላይታ ድቻ በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናገደ

ዛሬ በተካሄደ 24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚይር ሊግ አንድ ጨዋታ አዳማ ከነማ በሜዳው ወላየታ ድቻን አስተናግዶ ሶስት ለባዶ ማሸነፍ ችሎአል!! ለአዳማ ከነማ ጎሎቹን ሚካኤል ጆርጆ እና ታፈሰ ተስፋዬ ሁለቱን ሲያስቆጥሩ ቀሪዋን አንድ ጎል ደግሞ የወላይታ ድቻው ሙባረክ ሽኩር በራ መረብ ላይ አስቆጥሮአል!! ወላይታ ድቻን ከባዶ ከመሽነፍ የዘለለ ሚና የሌላትን ብቸኛ ጎል ያስቆጠረው ደግሞ አምበሉ አላዛር ፋሲካ ነው!!

ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ለክለቡ አዳማ ከነማ ጎሎችን እያስቆጠረ የመጣው ሚካኤል ጆርጆ በዛሬው ጨዋታ ኮል ከማስቆጠሩም በላይ ታፈሰ ተስፋዬ ያስቆጠራትን ጎል አመቻችቶ ማቀበሉ ታውቆአል!! ታፈሰ ተስፋዬ ዛሬ ያስቆጠራትን ጎል ጨምሮ በዓመቱ ያስቆጠራቸውን ጎሎች ብዛት 14 በማድረስ የከፍተኛ ጎል አግቢነቱን ደረጃ እየመራ ይገኛል!!

ሊጉ ነገ እና ሰኞም ቀጥሎ የሚካሄድ ሲሆን ፈረሰኞቹ የፊታችን ሰኞ ዳሽን ቢራን ማሸነፍ ከቻሉ ወይም ነጥብ መጋራት ከቻ የዓመቱ ሻምፒን መሆናቸውን የሚያረጋግጡ ይሆናል!!


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text)

arachni_name) [32 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!