አቶ ልዑልሰገድ በጋሻው የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፈጻሜ ጨዋታ ኮሚሽነር ሆነው ተመረጡ
ሐምሌ 03, 2008

አቶ ልዑልሰገድ በጋሻው የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፈጻሜ ጨዋታ ኮሚሽነር ሆነው ተመረጡ

በይርጋ አበበ

የሞሮኮው አልዋሊድ እና የግብጹ አልሃሊ የፊታችን ሀምሌ 16 እ.ኤ.አ በግብጽ ለሚያደርጉት የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኮሚሽነር ልዑልሰገድ በጋሻው የጨዋታው ማችኮሚሽነር ሆነው ተመረጡ። አቶ ልዑልሰገድ በጋሻው በዚህ የውድድር ዓመት ብቻ ወደ አስር የሚጠጉ የአፍሪካ ጨዋታዎችን በማችኮሚሽነርነት የመሩ መሆናቸውንም በተለይ ለኢትዮፉትቦልዶትኮም ተናግረዋል።

የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ቨግብጽ ካይሮ የሚካሄድ ሲሆን ጨዋታውን በዳኝነት የሚመሩት ቱኒዚያዊያን ዳኞች መሆናቸውን የገለጹት አቶ ልዑልሰገድ የጨዋታው ታዛቢ ሆነው የተመረጡት ባለሙያ ደግሞ ከናይጄሪያ መሆኑን ገልጸዋል። ኤርትራዊያን ባለሙያዎች ደግሞ አሲስታንስ ኤዲተር ሆነው ይሰራሉ።

በተያያዘ ዜና ካፍ በየሁለት ዓመቱ ለየአገራቱ የኮሚሸነሮች ብቃት ማሻሻያ ስልጠና ጁለይ 13 እና 14 በግብጽ ካይሮ ይሰጣል። በዚህ ስልጠና ላይም ከልዑልሰገድ በጋሻው በተጨማሪ ሶስት ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽነሮች እንደሚሳተፉ አቶ ልዑልሰገድ ለኢትዮፉትቦልዶትኮም ተናግረዋል። በስልጠናው ተሳታፊ የሚሆኑት ኢትዮጵያዊያን ባለሙያዎች አቶ ይግዛው ብዙአየሁ፣ ሳራ ሰይድ እና በለጥሽ መሆናቸውም ታውቋል።   

 

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
arachni_name) [34 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [34 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [34 days ago.]
 arachni_text)

arachni_name [34 days ago.]
 arachni_text

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!