ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
ሐምሌ 11, 2008

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

 በይርጋ አበበ

ኢትዮጵያ ቡና አማካዩን ኤሊያስ ማሞን እና የቀድሞ አጥቂውን አስቻለው ግርማን ማስፈረሙን አስታወቀ!! ኤሊያስ ውሉን ያደሰ ሲሆን አስቻለው ደግሞ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ቡና መመለሱ ነው!! ክለቡ ዛሬ ከሰዓት መልስ እንዳስታወቀው ሁለቱ ተጫዋቾች ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚያቆያቸውን ውል ተፈራርመዋል!!

የቡና ሀላፊዎች ተጫዋቾቹ የፈረሙበትን የገንዘብ መጠን መግለጽ አልፈለጉም!! ያም ሆኖ ግን ቀደም ብሎ ኢትዮፉትቦል ዶትኮም በደረሰው መረጃ አማካዩ ኤሊያስ ማሞ ከታክስ ነጻ 1 ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ብር ቀርቦለት ሲደራደር ነበር!!

አሰልጣኝ የሌለው ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከኤሊያስ ማሞ እና አስቻለው ግርማ በተጨማሪ ተከላካዩን ኤፍሬም ወነድወሰንን እና አብዱልከሪም ሀሰንን ማስፈረሙ ይታወሳል!!   


ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
adane [550 days ago.]
 poto

arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text)

arachni_name) [32 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [32 days ago.]
 arachni_text

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!