መሰረት ማኔ በድጋሚ ሉሲዎቹን ልትመራ ነው
ነሐሴ 07, 2008

መሰረት ማኔ በድጋሚ ሉሲዎቹን ልትመራ ነው

በይርጋ አበበ

ድሬዳዋ ከነማን ከታችኛው ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያሳደገችውና የብሔራዊ ሊጉ ኮከብ አሰልጣኝ የነበረችው መሰረት ማኔ የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን ልታሰለጥን መሆኑ ተሰማ።

በየዓመቱ በሰሜን አሜሪካ በሚካሄደው የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌስቲቫል ላይ በእንግድነት ተጠርታ ወደ ስፍራው ባመራችበት ወቅት ከድሬዳዋ ከነማ መሰናበቷን የሰማችው መሰረት ማኔ የደመወዝ መጠኑ እና ሌሎች የስምምነት ነጥቦች ባይገለጹም ሉሲዎቹን ለማሰልጣን በቃል ደረጃ መስመማማቷን ሰምተናል።

ከዚህ በፊት ሉሲዎቹን የማሰልጠን እድል አግኝታ እድሉን በሚገባ ያልተጠቀመችበት መሰረት አሁን ያገኘችውን እድል ተጠቅማ በየጊዜው በአሰልጣኝ ድክመት ውጤታቸው የሚበላሸውን ሉሲዎቹን ወደ ተሻለ ደረጃ እንደምትመራቸው እምነት ተጥሎባታል።   

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!