አራተኛው ሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ፕሮጀክት ውድድር በሀዋሳ ተጀመረአራተኛው ሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ፕሮጀክት ውድድር በሀዋሳ ተጀመረ
ነሐሴ 18, 2008

አራተኛው ሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ፕሮጀክት ውድድር በሀዋሳ ተጀመረ

 17 አመት በታች ሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ፕሮጀክት የስፓርት ውድድር በደቡብ ክልል አስተናጋጅነት 13 የስፖርት አይነቶች ከነሐሴ 18 አሰከ ጳጉሜ 2 ድረስ በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል። በውድድሩ ዘጠኙ ክልሎችና ሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ይካፈላሉ።

ውድድሩ ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በሻሸመኔ አንድ ጊዜ እንዲሁም በአዳማ ሁለት ጊዜ መከናወኑ ይታወሳል። በተከታታይ የኦሮሚያ አማራ ክልሎች ባለፉት ውድድሮች የበላይነት ሲኖራቸው ደቡብ ትግራይ ተከታዩን ደረጃ በመያዝ ይከተላሉ። ለአራተኛ ጊዜ በሀዋሳ በሚደረገው ውድድር ላይ ለተወዳዳሪዎች ምቹ አልጋ በአቅራቢያቸው የምግብ አገልግሎት መመቻቸቱን አቶ ነስረዲን መሀመድ የደቡብ ክልል ወጣቶች ስፓርት ቢሮ የውድድር እና ስልጠና ደጋፊ ስራ ሒደት ባለቤት ገልፀዋል።

የሴካፋ የመላው ኢትዮጵያን ውድድር እንዲሁም የፊታችን ነሐሴ 27 ኢትዮጵያ ሲሼልስ የምታደርገውን ጨዋ የሚያስተናግደው አዲሱ የሀዋሳለም አቀፍ ስታዲየም ውድድሩ የሚካሄድበት ሲሆን የውድድሩ ባለቤት የወጣቶች ስፖርት ሚኒስቴር ነው። ባለፉት ውድድሮች የእድሜ ችግሮች አነጋጋሪ የነበሩ ሲሆን ይህ ችግር ዘንድሮም እንደሚኖር የብዙዎች ጥያቄ ነው። የውድድሮቹን ሂደት እየተከታተልን የምናቀርብ ይሆናል።

ethiofootball.com
 
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
arachni_name [35 days ago.]
 arachni_text

arachni_name) [35 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [35 days ago.]
 arachni_text)

arachni_name [35 days ago.]
 arachni_text

 
Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
 
 
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
 
     
     
 
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!