የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ውጭ ሆነ
መስከረም 23, 2009

ማዳካስካር ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከመጨረሻው ምዕራፍ ደርሶ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በማሊ አቻው የደረሰበት የአራት ለአንድ ድምር ውጤት ከዋንጫው ውጭ አድርጎታል። በአሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ የሚሰለጥነው ታዳጊ ብሔራዊ ቡድናችን በመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታው የግብጽ አቻውን አምስት ለሁለት በሆነ የደርሶ መልስ ውጤት አሸንፎ የነበረ ቢሆንም ትናንት በአዲስ አበባ ስታዲየም ከማሊ አቻው ጋር ተጫውቶ ሁለት ለአንድ ተሸንፏል።

ሁለቱ ቡድኖች ከሁለት ሳምንት በፊት ባማኮ ላይ ተጫውተው ማሊ ሁለት ለባዶ አሸንፋ የነበረ ሲሆን በመልሱ ጨዋታም አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ማሊወች ሁለት ለአንድ አሸንፈው ወደ ማዳጋ ስካር የሚያደርሳቸውን ትኬት ቆርጠዋል።

ሚዲያውን በሙሉ ከእኔ ጋር ካልሆንክ “ጠላቴ” ነህ ያለአምባገነን ገዢ ዛሬ ስለ ታማኝነት ቢጠይቅ ይገርመኛል፡፡ ዛሬ ህዝብሁሉ እግረ መንገድ “ጋዜጠኛ” ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እናራዲዮዎች ጥገኛም አይደለም፡፡ ለአል ጀዚራም ሆነ ቢቢሲ ግድያለው ኢምንት ነው፡፡ እውነቱን እየነገረን እና እያስረዳን ያለው ህዝቡነው፡፡ የድምፅም ሆነ ምስል ማስረጃ ህዝብ እጅ ነው ያለው፡፡ ቀንሁሉንም ግልፅ ከማድረጉ እና ነገሮች ከመበላሸታቸው በፊት ገዢውቢያንስ ከህዝብ ጋር የሚቀራረብበትን መንገድ ቢፈልግ ያዋጣዋል፡፡

ethiofootball.com
 
ዜናውን፣ ጽሑፉን ከወደዱት የፌስቡክ ገጾ ላይ ሼር ያድርጉት
 
Dear Readers: The views expressed on our comment pages under are the personal views of individual contributors and ethiofootball.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that while we value your feedback we may block inappropriate comment.
Aziz [498 days ago.]
 Since the past 70 years Ethiopian football unable to improve due to Ethiopian are not suite in football sports physically and mentally you should focus on athletics only do not waste your time and money .... bye bye

arachni_name [63 days ago.]
 arachni_text

arachni_name) [63 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [63 days ago.]
 arachni_text

arachni_name [63 days ago.]
 arachni_text)

Your Comment /አስተያየት *   Required
     
Name:
 
Email:
 
Comment:
* Amharic keyboard
   
Copyright© 2014 Ethiofootball.com All rights reserved!